Trace Id is missing
ወደ ዋናው ይዘት እለፍ
በመለያ ይግቡ

Microsoft® Office Language Interface Pack 2013 – አማርኛ

Microsoft Office Language Interface Pack 2013 - አማርኛ ለአብዛኛዎቹ የMicrosoft Office 2013 መተግበሪያዎች የተተረጎመ የቋንቋ ገፅታ ያቀርባል።

ጠቃሚ! ከታች ቋንቋ ሲመርጡ ሙሉ የገጹ ይዘት ወደመረጡት ቋንቋ ይለወጣል።

  • ስሪት፡

    2013

    የታተመበት ቀን፡

    3/4/2013

    የዶሴ ስም፡

    languageinterfacepack-x64-am-et.exe

    languageinterfacepack-x86-am-et.exe

    የዶሴ መጠን፡

    12.7 MB

    12.6 MB

      Microsoft Office Language Interface Pack 2013 - አማርኛ ለሚከተሉት የMicrosoft Office 2013 መተግበሪያዎች የተተረጎመ የቋንቋ ገፅታ ያቀርባል፦

    • Microsoft Excel® 2013

    • Microsoft OneNote® 2013

    • Microsoft Outlook® 2013

    • Microsoft PowerPoint® 2013

    • Microsoft Word® 2013


    • Microsoft Office Language Interface Pack 2013 - አማርኛን በመጠቀም፣ ተጠቃሚዎች በሚደገፈው ኦሪጂናል የOffice መተግበሪያዎች የመጫኛ ቋንቋ ቅጂ መስራት እና ለነዚያ መተግበሪያዎች ትእዛዞችን እና አማራጮችን በአማርኛ ማየት ይችላሉ።

      በMicrosoft Office Language Interface Pack 2013 መጫን ወቅት፣ ተጠቃሚዎች የተጠቃሚ ገፅታውን ቋንቋ እንዲቀይሩ የሚያስችሉት ፋይሎች ወደመዳረሻው ሃርድ ዲስክ ተገልብጠዋል። ከተጫነ በኋላ Microsoft Office Language Interface Pack 2013 - አማርኛ ችሎታዎች እና ተዛማጅ አማራጮች ከ Office 2013 መተግበሪያዎች ውስጥ እና ከ Microsoft Office 2013 ቋንቋ ማቀናበሪያ አማራጮች ውስጥ ይገኛሉ።
  • የሚደገፉ ስርዓተ ክንውኖች

    Windows 7, Windows 8

      Microsoft Windows 7 - 32 ወይም 64 ቢት ስርዓተ ክዋኔ
      Microsoft Windows 8 - 32 ወይም 64 ቢት ስርዓተ ክዋኔ
      ማስታወሻ፦ እባክዎ ለቋንቋዎ አመቺ ድጋፍን ለማረጋገጥ የቅርብ ጊዜዎቹን የአገልግሎት እሽጎች ለስርዓተ ክዋኔዎ መጫንዎን እርግጠኛ ይሁኑ።

    ሶፍትዌር ማንኛውም Microsoft Excel፣ Microsoft OneNote፣ Microsoft Outlook፣ Microsoft PowerPoint ወይም Microsoft Word የሚያካትት ወይም Microsoft Office Language Interface Pack 2013 - አማርኛ የሚደግፍ የ Office 2013 ስብስብ ወይን እራሱን የሚችል ስሪት። ማስታወሻ፦ እባክዎ የቅርብ ጊዜዎቹን Microsoft Office Service Packs ለ Microsoft Office ምርቶችዎ መጫንዎን እርግጠኛ ይሁኑ። ይህ የተሻለ የተጠቃሚ ተሞክሮን ያረጋግጣል።

    ኮምፒውተር እና ፕሮሰሰር 1 ጊኸ ፕሮሰሰር ከ SSE2 ድጋፍ ጋር ወይም ከዚያ በላይ፤ 2 ጊባ ራም ወይም ከዚያ በላ

    የዲስክ ባዶ ቦታ በተጫነው የ Office 2013 መተግበሪያ ጥቅም ላይ ከዋለው ሃርድ ዲስክ በተጨማሪ፣
  • 3 ጊባ ሃርድ ዲስክ ባዶ ቦታ።

  • ሌሎቹ ሁሉም የስርዓት መስፈርቶች በሙሉ Microsoft Office Language Interface Pack 2013 - አማርኛ ሲጠቀሙ ይጠቀሟቸው ከነበሩት የ Office 2013 መተግበሪያዎች ጋር አንድ አይነት ናቸው።


  • Windows Language Interface Pack ለማካሄጂያ ስርዓትዎ እና የሶፍትዌር መተግበሪያዎችዎ በጣም ጥሩ የቋንቋ ድጋፍ ለማግኘት የቅርብ ጊዜውን Windows 7 ወይም Windows 8 Language Interface Packs እንዲጭኑ ይመከራል።

    የየማሳያ ጥራት ad DPI ቅንብሮች በአመቺ ሁኔታ በ 1366 x 768 ጥራት እንዲያነቡ በርካታ ቅርጸ ቁምፊዎች ተፈጥረዋል። የቋንቋዎን ቅርጸ ቁምፊ ማንበብ ላይ ችግር ከገጠምዎ የማያ ቅንብርዎን ወደዚህ የጥራት ደረጃ ወይም አስፈላጊ ከሆነ ከዚያ በላይ ያስተካክሉ። እባክዎ ያስተውሉ፦ የ Office 2013 መተግበሪያዎችን በ Windows ነባሪ DPI ቅንብር - 96 DPI እንዲጠቀሙ እንመክራለን። የ 120 DPI ቅንብር በተወሰኑ የOffice መተግበሪያዎች ላይ የOffice የንግግር መጠኖችን በመጨመር ደካማ የ Office የተጠቃሚ ተሞክሮ እንዲነኖር ያደርጋል።

    ክልላዊ እና የቋንቋ አማራጮች በተጨማሪም ሁሉም የቁጥጥር ፓነል ውስጥ ያሉ ክልላዊ እና የቋንቋ አማራጮች ወደ Microsoft Office Language Interface Pack 2013 - አማርኛ ቋንቋ ወደሆነው እንዲዘጋጁ ይመከራል።

  • ይህንን ለመጫን የሚከተለውን ያውርዱ፦
    1. የአውርድ አዝራሩን (ከላይ) ጠቅ በማድረግ እና ፋይሉን ሃርድ ዲስክዎ ላይ በማስቀመጥ LanguageInterfacePack.exe ፋይል ያውርዱ።
    2. ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ LanguageInterfacePack.exe የቅንብር ፕሮግራም ለማስጀመር በሃርድ ዲስክዎ ላይ ያለ ፕሮግራም ፋይል።
    3. መጫኑን ለማጠናቀቅ በማሳያው ላይ ያሉትን ትእዛዞች ይከተሉ።
    4. አንድ ጊዜ ከተጫነ የMicrosoft Office 2013 Language Interface Pack አንብበኝ ፋይል በ C:\Program Files\Common Files\microsoft shared\OFFICE15\1118\LIPread.htm ሊገኝ ይችላል።
    5. Office 2010 Language Interface Pack ያለውን Office 2010 ወይም ቀደም ያለ ስሪት Office 2013 Language Interface Pack ወዳለው Office 2013 ማሻሻል ያልተደገፈ. መሰረታዊ የ Office 2010 ጭነትዎን በOffice 2013 Language Interface Pack ወደ Office 2013 ማሻሻላ ከፈለጉ የሚከተለውን ማድረግ አለብዎ፦
      • Office 2010 Language Interface Pack ያራግፉ።
      • Office 2013 ቅንብርን ያስኪዱና የማሻሻያ አማራጩን ይምረጡ።
      • የ Office 2013 ቅንብር ሲጠናቀቅ፣ Office 2013 Language Interface Pack ይጫኑና ያዋቅሩ።



    የ Offce ምርትዎን ማንቃት፦
    በ«Microsoft Office Activation Wizard» ንግግር ላይ አጠቃላይ የመጫን ኮዱን የማንበብ ችግር እየገጠምዎት ከሆነ ወይም አጠቃላይ የመጫን ኮዱ የርስዎን Microsoft Office Language Interface Pack 2013 ሲጠቀሙ በትክክል የማይታይ ከሆነ፣ እባክዎ አዋቂውን ይቆጣጠሩና የ Microsoft Office ምርትዎን ለማንቃት ወደ መሰረታዊ ቋንቋ ምርትዎ ይቀይሩ።

    የአጠቃቀም መመሪያ፦
    የተጠቃሚ በይነገፅዎን ወደ Microsoft Office Language Interface Pack 2013 – አማርኛ ለመቀየር የሚከተሉትን ይከተሉ፦

    1. Start\All Programs\Microsoft Office\Microsoft Office Tools ምናሌው Microsoft Office 2013 የቋንቋ አማራጮች የሚለውን ያስጀምሩ ።
    2. የማያ እና የእገዛ ቋንቋዎችን ይምረጡ ከሚለው ስር፣ የማያ ቋንቋ ከሚለው ስር የሚጠየቀውን ቋንቋ ይምረጡና እንደነባሪ አዘጋጅ የሚለውን አዝራር ጠቅ ያድርጉ
    3. አርትእ የማድረጊያ ቋንቋዎች ይምረጡ ከሚለው ስር፣ የሚጠየቀውን ቋንቋ ይምረጡና እንደነባሪ አዘጋጅ የሚለውን አዝራር ጠቅ ያድርጉ።
    4. እሺ የሚለውን አዝራር ጠቅ ያድርጉ


    የመረጡት የቋንቋ ቅንብር በሚቀጥለው ጊዜ የ Office መተግበሪያዎትን ሲያስጀምሩ ተግባራዊ ይሆናል።
    ማስታወሻ፦ እገዛ ወደ Microsoft Office Language Interface Pack 2013 – አማርኛ ቋንቋ ሊቀየር አይችልም። እገዛ ሁልጊዜም ኦሪጂናሉ በተጫነበት ቋንቋ ሆኖ ይቀራል።
    ሁልጊዜ የማያ እገዛዎን ከተሽቆልቋይ ዝርዝሩ ውስጥ ወደ መሰረታዊ ቋንቋው ያዘጋጁ።

    ይህንን ለማስወገድ የሚከተለውን ያውርዱ፦
  • ሁሉንም የ Microsoft Office ፕሮግራሞች ያቋርጡ።
  • በWindows የቁጥጥር ፓነል ውስጥ ፕሮግራሞች እና ባህሪያት የሚለውን አዶ ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ።.
  • በውስጡ ፕሮግራም ያራግፉ ወይም ይቀይሩ አማራጭ፣ ጠቅ አድርግ Microsoft Office Language Interface Pack 2013 – አማርኛ በውስጡ በአሁኑ ጊዜ የተጫኑ ፕሮግራሞች ሳጥን፣ ኪዜያም እሱን ይምረጡ አራግፍ አማራጭ።
  • በውስጡ ፕሮግራም ያራግፉ ወይም ይቀይሩ በሚለው አማራጭ ውስጥ፣ በአሁኑ ጊዜ የተጫኑ ፕሮግራሞች ሳጥን ውስጥ Microsoft Office Language Interface Pack 2013 – አማርኛን ጠቅ ያድርጉ፣ ኪዚያም አራግፍ የሚለውን አማራጭ ይምረጡ።
  • በማያው ላይ ያሉትን ትእዛዞች ይከተሉ።