Trace Id is missing
ወደ ዋናው ይዘት እለፍ
በመለያ ይግቡ

Windows Vista የቋንቋ ኢንተርፌስ ጥቅል (Language Interface Pack)

የWindows Vista የቋንቋ ኢንተርፌስ ጥቅል (Language Interface Pack) በሰፊው የሚጠቀሙባቸውን አካባቢዎች በከፊል ተረጉሞ Windows Vistaን ያቀርባል።

ጠቃሚ! ከታች ቋንቋ ሲመርጡ ሙሉ የገጹ ይዘት ወደመረጡት ቋንቋ ይለወጣል።

ያውርዱ
  • ስሪት፡

    1.0

    የታተመበት ቀን፡

    29/1/2010

    የዶሴ ስም፡

    LIP_am-ET.mlc

    የዶሴ መጠን፡

    2.6 MB

    የWindows Vista የቋንቋ ኢንተርፌስ ጥቅል (Language Interface Pack) በሰፊው የሚጠቀሙባቸውን አካባቢዎች በከፊል ተረጉሞ Windows Vistaን ያቀርባል። ከተቀመጠ በኋላ ዊዛርድ ላይ ያሉ ጽሁፎች ፣ የዳያሎግ ሳጥኖች ፣ ምናሌዎች ፣ እርዳታና ድጋፍ የሚያቀርቡ ርእሶችና የተለያዩ የተጠቃሚ ኢንተርፌስ አይነቶች በየቋንቋ ኢንተርፌስ ጥቅሉ (LIP) ቋንቋ ይታያሉ። ያልተተረጎመ ጽሁፍ በመሰረታዊው Windows Vista ቋንቋ ይቀመጣል። ለምሳሌ የስፓኒሽኛ የ Windows Vista እትም ገዝተው የካታላንን የቋንቋ ኢንተርፌስ ጥቅል ብታስገቡ አንዳንድ ጽሁፎች በስፓኒሽና ይቀራሉ። ተጠቃሚዎች በፈለጉት ቋንቋ የተጠቃሚ ኢንተርፌሱን ለማየት ተጨማሪ የቋንቋ ኢንተርፌስ ጥቅሎች ማስገባት ይችላሉ።
  • የሚደገፉ ስርዓተ ክንውኖች

    Windows Vista

    • Microsoft Windows Vista

    • የተጠቃሚ ኢንተርፌስ በእዚህ ቋንቋ፡ እንግሊዘኛ

    • 4.63 ሜባ ባዶ ቦታ ለማውረድ

    • 15 ሜባ ባዶ ቦታ ለማስገቢያ



    የሚሰራበት ምድረኮች: የቋንቋ ኢንተርፌስ ጥቅሎች (LIPs) የሚሰሩት በ32-bit የWindows Vista እትሞች ሲሆን በቀዳማዊ የWindows እትሞች ወይንም 64-bit የWindows Vista እትም ላይ አይሰራም።

    1. በዚህ ድረ ገጽ ላይአውርድየሚለውን አዝራር በመጫን የመውረድ ተግባሩን ማስጀመር ይቻላል። ይህንም ካልፈለጉ ከዝርዝሩ ሌላ ቋንቋ መረጠው ይህን አዝራር ይጫኑሂድ.
    2. ከሚከተሉት አንዱን አድርጉ፡
      • አሁኑኑ ማስቀመጫዉ ለማስጀመርክፈትተጫን ወይንምይህን ፕሮግራም አሁን ካለብት ቦታ አንቀሳቅስ .
      • የሚወርደውን ጥቅልን በኮምፒዩተርዎት ላይ በሌላ ጊዜ ለማስገባት ይህን ይጫኑ፡አስቀምጥወይንምይህን ፕሮግራም በዲስክ አስቀምጥ .