Trace Id is missing
ወደ ዋናው ይዘት እለፍ
በመለያ ይግቡ

Microsoft Office Language Interface Pack 2010 – አማርኛ

Microsoft Office Language Interface Pack 2010 – አማርኛ ለበርካታ የMicrosoft Office 2010 ፕሮግራሞች የአማርኛ ተጠቃሚ በየነገጽ ይሰጣል፡፡

ጠቃሚ! ከታች ቋንቋ ሲመርጡ ሙሉ የገጹ ይዘት ወደመረጡት ቋንቋ ይለወጣል።

  • ስሪት፡

    1

    የታተመበት ቀን፡

    20/12/2019

    የዶሴ ስም፡

    O14LipHelp-am-et.chm

    languageinterfacepack-x64-am-et.exe

    languageinterfacepack-x86-am-et.exe

    የዶሴ መጠን፡

    213.8 KB

    14.5 MB

    13.1 MB

    Microsoft Office Language Interface Pack 2010 – አማርኛ፤ የአማርኛ የተጠቃሚ በየነገጽን ለሚከተሉት ይሰጣል፤
    • Microsoft Office Excel 2010

    • Microsoft Office OneNote 2010

    • Microsoft Office Outlook 2010

    • Microsoft Office PowerPoint 2010

    • Microsoft Office Word 2010
  • የሚደገፉ ስርዓተ ክንውኖች

    Windows 7, Windows Vista

    • የሚያስፈልግ ሶፍትዌር፤ማናቸውም ራሱን የቻለ ቅጂ ወይም አንድ ወይም ከዛ በላይ የሚከተሉትን የMicrosoft Office 2010 መተግበሪያዎች የያዘ፤ Excel፣ OneNote፣ Outlook፣ PowerPoint ወይም Word፡፡
    • የአቅመ ዲስክ ባዶ ቦታ ማሟያዎች፤ አሁን ከተጫኑት የOffice 2010 ፕሮግራሞች ጥቅም ላይ ከዋለው የሃርድ ዲስክ ባዶ ቦታ በተጨማሪ፣ 20 ሜጋባይት (ሜባ) ትርፍ የሃርድ ዲስክ ባዶ ቦታ ያስፈልጋል፡፡
    • ከበይነ መረብ ማሰሻ የሚጠበቀው፡ የ Internet Explorer አነስተኛ ዕትም እንዲኖረው ሁሉም ፅሁፍ በዚህ የወረደ ገፅ 9 ተነባቢ ነው።
  • ይህን አውርድ ለመጫን፤
    1. አውርድ LanguageInterfacePack.exe ፋይሉን አውርድ አዝራር (ከላይ) ጠቅ በማድረግና ፋይሉን ወደ ሃርድ ዲስክህ ላይ በማስቀመጥ፡፡
    2. LanguageInterfacePack.exe የቅንጅት ፕሮግራሙን ለማስጀመር የፕሮግራም ፋይሉን ካንተ ሃርድ ዲስክ ላይ ድርብ-ጠቅ አድርግ
    3. መጫኑን አሟልቶ ለመጨረስ በመታያው ገጽ ላይ ያሉትን መመሪያዎች ተከተል፡፡
    4. አንዴ ከተጫነ በኋላ ያንተ Microsoft Office 2010 Language Interface Pack አንብበኝ ፋይል C:\Program Files\Common Files\microsoft shared\OFFICE14\LCID\LIPread.htm ላይ ሊገኝ ይችላል፡፡
    5. Office 2007 ከOffice 2007 Language Interface Pack ጋር ወይም ከዚያ ቀድሞ ባለ የOffice 2010 ስሪት ከOffice 2010 Language Interface Pack ጋር የሚደገፍ አይደለም፡፡ ያንተን የOffice 2007 መሰረታዊ አጫጫን ሁናቴ ወደ Office 2010 ከOffice 2010 Language Interface Pack ጋር ማሻሻል የምትፈልግ ከሆነ፤
      • Office 2007 Language Interface Packን አራግፍ
      • Office 2010 ቅንጅትን አስኪድና የማሻሻያ አማራጭን ምረጥ፡፡
      • Office 2010 ቅንጅት ሲጠናቀቅ፣ Office 2010 Language Interface Pack ጫንና አቀናብር


      • ያንተን Office ምርት በማንቃት ላይ፤
      • መላውን የመጫኛ ኮድ በ"Microsoft Office Activation Wizard" ንግግር ሳጥን ውስጥ ማንበብ ከተቸገርክ ወይም መላው የመጫኛ ኮድ እንዳለ ባንተ Microsoft® Office Language Interface Pack 2010 ላይ በትክክል የማይታይ ከሆነ፣ አዋቂውን እባክህ ሰርዝና ወዳንተ እንግሊዘኛ ቋንቋ ምርት በመለወጥ ያንተን Microsoft Office ምርት አስነሳ፡፡


    የአጠቃቀም መመሪያዎች፤

    ያንተን የተጠቃሚ በየነገጽ ወደ Microsoft Office Language Interface Pack 2010– አማርኛ ቋንቋ፣ ለመለወጥ የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ተከተል፤

    1. Microsoft Office 2010 ቋንቋ አማራጮችጀምር\ሁሉም ፕሮግራሞች\Microsoft Office\Microsoft Office መሳሪያዎች ከምናሌ ላይ አስጀምር፡፡
    2. ስር ማሳያ እና የእገዛ ቋንቋዎችን ምረጥ፣ ስር ማሳያ ቋንቋ የተፈለገውን ቋንቋ ምረጥና አዝራር ላይ ጠቅ አድርግ፡፡ እንደ ነባሪ አቀናጅ
    3. ስር የአርትዖት ቋንቋዎችን ምረጥየተፈለገውን ቋንቋ ምረጥና አዝራር ላይ ጠቅ አድርግ፡፡ እንደ ነባሪ አቀናጅ
    4. እሺ አዝራር ጠቅ አድርግ፡፡

    የመረጥከው የቋንቋ ቅንጅት በሚቀጥለው ጊዜ ያንተን Office መተግበሪያዎች ስታስጀምር ተግባራዊ ይሆናሉ፡፡
    ማስታወሻ፤ እገዛ ወደ Microsoft Office Language Interface Pack 2010– አማርኛ ቋንቋ መለወጥ አይችልም፡፡ እገዛ ሁልጊዜ መጀመሪያ ስትጭን በተጠቀምክበት ቋንቋ ብቻ ይሰራል፡፡
    ሁልጊዜ ከተንሸራታች ዝርዝሩ ላይ መሰረታዊው ቋንቋ ላይ እንዲሆን አድርገህ የሚታየውን እገዛህን አቀናብር፡፡

    ይህን አውርድ ለማስወገድ
      በWindows XP Home ወይም Professional Edition ላይ እነዚህን ቅደመተከተሎች ተከተል፤
    1. ሁሉንም ፕሮግራሞች አቋርጥ፡፡
    2. ፕሮግራሞች አክል ወይም አስወግድ በWindows መቆጣጠሪያ ፓናል ላይ ያለውን አዶ ድርብ-ጠቅ አድርግ፡፡
    3. Microsoft Office Language Interface Pack 2010አሁን ተጭነው ያሉ ፕሮግራሞች በሳጥን ላይ፣ ከዛ በኋላ አዝራር ላይ ጠቅ አድርግ፡፡ አስወግድ
    4. በመታያው ገጽ ላይ ያሉትን መመሪያዎች ተከተል፡፡

      በWindows Vista ወይም Windows 7 ላይ የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ተከተል፤
    1. ሁሉንም ፕሮግራሞች አቋርጥ፡፡
    2. ፕሮግራሞች እና ባህሪያት በWindows አዶ ላይ ድርብ-ጠቅ አድርግ፡፡ መቆጣጠሪያ ፓነል
    3. አራግፍ ወይም ፕሮግራም ለውጥ በአማራጭ ላይ፣ በሳጥን ውስጥ ጠቅ አድርግና፣ ከዛ በኋላ አማራጩን ምረጥ፡፡ Microsoft Office Language Interface Pack 2010– አማርኛአሁን ተጭነው ያሉ ፕሮግራሞችአራግፍ
    4. በመታያው ገጽ ላይ ያሉትን መመሪያዎች ተከተል፡፡



    ከማውረድ በሃሏ የCHM ፋይሉን ይዘት ማየት ካልቻሉ፣ የዘቱን ለማየት እንድትችሉ ዘንድ የሚከተሉትን ደረጃዎችን በመውሰድ መከፈት ይችላሉ :
    1. የHMC ፋይል የወረደበትን የያዘ ኣቃፊ ክፈት።
    2. በ CHM ፋይል ላይ ቀኝ ጠግ ኣድርግና ከሚታየውን ምናሌ ውስጥ፣ ባህርያትን ምረጥ።
    3. በጠቅላላ ትር ውስጥ፣ ኣታግድ ኣዝራር ጠግ ኣድርግና ከዛበሃሏ እሺ ኣዝራርን ጠግ ኣድርግ።
    4. በCHM ፋይል ላይ ሁለቴ ጠግ ኣድርግና ኣሁን ይዘቱን ማየት ይዝላሉ።