Trace Id is missing
ወደ ዋናው ይዘት እለፍ
በመለያ ይግቡ

Microsoft® Office Language Accessory Pack – አማርኛ

Microsoft Office የቋንቋ ተቀጥላ ጥቅል - አማርኛ በሚጭኑት ቋንቋ መሰረት ተጨማሪ የማሳያ፣ የእገዛ ወይም የእርማት መሳሪያዎችን ያቀርባል።

ጠቃሚ! ከታች ቋንቋ ሲመርጡ ሙሉ የገጹ ይዘት ወደመረጡት ቋንቋ ይለወጣል።

ያውርዱ
  • ስሪት፡

    2016/2019

    የታተመበት ቀን፡

    14/3/2016

    የዶሴ ስም፡

    Office2016_LAP_Readme_am-et.docx

    የዶሴ መጠን፡

    22.2 KB

    Microsoft Office የቋንቋ ተቀጥላ ጥቅል - አማርኛ በሚጭኑት ቋንቋ መሰረት ተጨማሪ የማሳያ፣ የእገዛ ወይም የእርማት መሳሪያዎችን ያቀርባል።
    ከጭነት በኋላ Microsoft Office የቋንቋ ተቀጥላዎች ጥቅል - አማርኛ ችሎታዎች እና ተዛማጅ አማራጮች ከOffice መተግበሪያዎች ውስጥ እና ከMicrosoft Office የቋንቋ ማራጮች መተግበሪያ ውስጥ ይገኛሉ።
  • የሚደገፉ ስርዓተ ክንውኖች

    Windows 10, Windows 7, Windows 8

      በሥርዓት መስፈርቶች ላይ የመጨረሻውን ውሂብ ለማግኘት አገናኙን ይመልከቱየስርዓት መስፈርቶች ለOffice
      Microsoft Windows 8 - 32 ወይም 64 ቢት OS
      Microsoft Windows 10 - 32 ወይም 64 ቢት OS። (ለ Office 2019 የአንድ ጊዜ ግዥ ተጠቃሚዎች Windows 10 ብቸኛው የሚደገፍ OS ነው)
      ማስታወሻ፦ ለቋንቋዎ የተባ ድጋፍ ለማግኘት እባክዎ ለስርዓተ ክወናዎ የመጨረሻውን የአገልግሎት ጥቅል መጫንዎን ያረጋግጡ።

    ሶፍትዌርማንኛውም የOffice 2016 (ወይም ከዚያ በላይ) ስዊት ወይም ከዚያ በላይ ስሪት ወይም ብቻውን ቋሚ Microsoft Excel፣ Microsoft Lync፣ Microsoft OneNote፣ Microsoft Outlook፣ Microsoft PowerPoint ወይም Microsoft Word Microsoft Office Language Accessory Pack 2016 (ወይም ከዚያ በላይ)ን ይደግፋሉ - አማርኛ።
    ኮምፒውተር እና ፕሮሴሰር1.6 ጊኸርዝ ከ SSE2 ወይም ከዚያ በላይ ድጋፍ ጋር፤ 4ጊባ ራም፤ 2 ጊባ ራም (32-ቢት) ወይም ከዚያ በላይ

    የዲስክ ቦታበተጫኑ የOffice መተግበሪያዎች በጥቅም ላይ ከሚውለው የሃርድ ዲስክ ቦታ በተጨማሪ፣
  • 4 ግባ ዝግጁ የሃርድ ዲስክ ቦታ።

  • የተቀሩት ሁሉም የስርዓት መስፈርቶች እርስዎ ከ Microsoft Office Language Accessory Pack - አማርኛ ጋር ከሚጠቀሟቸው የOffice መተግበሪያዎች ጋር ተመሳሳይ ናቸው።


  • Windows የቋንቋ በይነገጽ ጥቅልለሥርዓተ ክዋኔዎና ለሶፍትዌር መተግበሪያዎችዎ የተባ የቋንቋ ድጋፍ የመጨረሻውን የWindows ቋንቋ በይነገጽ ጥቅሎች መጠቀም ይመከራል።

    የቅንጣተ ዕይታ እና DPI ቅንብሮችን ይከታተሉበርካታ ቅርጸ ቁምፊዎች በ 1366 x 768 ቅንጣተ ዕይታ በትባት እንዲያነብቡ ተፈጥረዋል። የቋንቋዎን ቅርጸ ቁምፊ ለማንበብ የሚቸገሩ ከሆነ፣ እባክዎ የማሳያ ቅንብሮችዎን ወደዚህ ቅንጣተ ዕይታ ወይም ከፍ ወዳለ ያዘምኑ። እባክዎ ያስታውሱ፦ የOffice መተግበሪያዎችን በWindows ነባሪ DPI ቅንብር እንዲጠቀሙ እንመክራለን - 96 DPI ። 120 DPI ቅንብርን መጠቀም የOffice የንግግር መጠኖችን ከፍ በማድረግ በአንዳንድ የOffice መተግበሪያዎች ውስጥ ደካማ የOffice ተሞክሮ ሊያስከትል ይችላል።

    አካባቢያዊ እና የቋንቋ አማራጮችበተጨማሪም ሁሉም አካባቢያዊ እና የቋንቋ አማራጮችቁጥጥር ፓኔል ውስጥወደ Microsoft Office የቋንቋ ተቀጥላ ጥቅል - አማርኛ እንዲዋቀሩ ይመከራል።

  • ይህን የቋንቋ ተቀጥላ ጥቅል ለመጫን፦
    1. ይህን አገናኝ ጠቅ በማድረግና የቋንቋ ተቀጥላ ጥቅል መጫኛን በማውረድ የቋንቋ ተቀጥላ ጥቅልን ያውርዱ።
    2. ማውረድዎን ሲጨርሱ አሂድን ይምረጡ።
    3. ጭነቱን ለማጠናቀቅ በማያ ገጽ ላይ ያሉትን መመሪያዎች ይከተሉ።

    የተጠቃሚ በይነገጽን ወደ ቋንቋ ተቀጥላ ጥቅል ቋንቋ ይቀይሩ
    የቋንቋ ተቀጥላ ጥቅል ከተጫነ በኋላ፣ የተጠቃሚ በይነ ገጽ ቋንቋን ከOffice መተግበሪያዎች ወይም ከMicrosoft Office የቋንቋ ምርጫዎ መተግበሪያ ውስጥ ሆነው ወደ (አማርኛ) መለወጥ ይችላሉ።

    ከቋንቋ ምርጫዎች የተጠቃሚ በይነገጽ ቋንቋን ለመቀየር፦

    1. ከ የአርትዖት ቋንቋዎችን ይምረጡ ዝርዝር የቋንቋ ምርጫዎችን ያስነሱ፣ የአርትዖት ቋንቋዎን ይምረጡ ከዚያም እንደ ነባሪ አስቀምጥ አዝራርን ጠቅ ያአድርጉ።
    2. ከ ማሳያ እና የእገዛ ቋንቋ ይምረጡ ዝርዝሮች፣ የማሳያ ቋንቋዎን ይምረጡ እና እንደ ነባሪ አስቀምጥ አዝራርን ጠቅ ያድርጉ።
    3. እሺ አዝራርን ጠቅ ያድርጉ።

    የተጠቃሚ የበይነገጽ ቋንቋን ከ Office መተግበሪያ ውስጥ ሆነው ለመቀየር፦

    1. ወደ ፋይል፣ አማራጮች ይሂዱና ከዚያም ቋንቋን ይምረጡ።
    2. ከ የአርትዖት ቋንቋዎችን ይምረጡ ዝርዝር፣ የአርትዖት ቋንቋዎን ይምረጡ ከዚያም እንደ ነባሪ አስቀምጥ አዝራርን ጠቅ ያአድርጉ።
    3. ከ ማሳያ እና የእገዛ ቋንቋ ይምረጡ ዝርዝሮች፣ የማሳያ ቋንቋዎን ይምረጡ እና እንደ ነባሪ አስቀምጥ አዝራርን ጠቅ ያድርጉ።
    4. እሺ አዝራርን ጠቅ ያድርጉ።

    የመረጧቸው የቋንቋ ቅንብሮች በሚቀጥለው ጊዜ የOffice መተግበሪያዎችን በሚያስነሱ ጊዜ ተፈጻሚ ይሆናሉ።

    የስርዓተ ሆሄያት ቋንቋን ይለውጡ
    Microsoft Office የቋንቋ ተቀጥላ ጥቅል - (አማርኛ) የእርማት መሳሪያዎች ይኖሩት ይሆናል። ይህ የስርዓተ ሆሄያት ቋንቋን ለተመረጠ ጽሁፍ እንዴት እንደሚለወጥ ነው።

    Excel: Excel ነባሪውን የስርዓተ ሆሄያት ቋንቋ ለማወቅ የMicrosoft Office ዋና የአርትዖት ቋንቋ ቅንብርን ይጠቀማል። ይህን ለመለወጥ ፋይልን ጠቅ ያድርጉና ከዚያም አማራጮችን ጠቅ ያድርጉ።የእርማት አማራጭን ጠቅ ያድርጉ ከዚያም ከመዝገበ ቃላት የቋንቋዎች ዝርዝር ውስጥ ከሚገኙ ቋንቋዎች አንዱን ይምረጡ።

    Outlook፣ PowerPoint፣ Word እና OneNote፦የስርዓተ ሆሄያት ፍተሻ ማድረግ የሚፈልጉት ጽሁፍ ላይ ጠቅ ያድርጉቅድመ ዕይታ፣ ቋንቋ አዝራርን ጠቅ ያድርጉ፣ ከዚያም የእርማት ቋንቋን አዋቅር አማራጭን ይምረጡ። የሚፈልጉትን ቋንቋ ከዝርዝር ሳጥን ይምረጡ እና እሺን ጠቅ ያድርጉ።